አስገራሚ Addisgag Amazing News -


አሜካዊው የ31 ዓመቱ ጎልማሳ ከ91 ዓመቷ ጋር በፍቅር ወደቀ / Toy boy aged 31 dating a 91-year-old great grandmother has fetish for pensioners ከሦስት እጥፍ ከምትበልጠው ጋር በፍቅር መውደቁን ትችት አየተሰነዘረበት ነው፡፡ እርሱ ግን ‹‹ብዙ ትችቶችን እሰማለሁ፡፡ አሮጊቷ እንደሸቀጥ ገዝታው ነው፡፡ ለውርስ ነው ይላሉ፡፡ ይሁን እንጂ ዕድሚያቸው ከ60 እስከ 80 የሚደርሱ ሴቶች ይመቹኛል፡፡›› ብሏል፡፡ የ91 ዓመቷ ሽቅርቅሯ አሮጊት ‹‹ተመቻችተናል! … በእርሱና በእኔ ጣልቃ አትግቡ›› ሲሉ ማስጠንቀቃቸውን ዴይሊ ሚረር በፎቶግራፍ አስደግፎ አስነብቧል፡፡ ተጨማሪ ለማንበብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፡፡ (http://www.mirror.co.uk/news/real-life-stories/pictures-toy-boy-aged-31-3649504)

addisgag.com የእርሶና የቤተሰቦ ምርጥ የመዝናኛ ድረ ገጽ!
Comment Box is loading comments...

Comments

Other posts you may likeየአመቱ ምርጥ ጥፊ Funny
የአመቱ ምርጥ ጥፊ Funny
video
4828 views 6 likes
The Right Say For SHENKORA Funny
The Right Say For SHEN...
picture
5493 views 1 likes
Love Is Great Forgive Each Other
Love Is Great Forgive ...
picture
3489 views 0 likes
What Do You Think About This?
What Do You Think Abou...
picture
11887 views 6 likes
አሰለፍ የውበት ሳሎን Funny Gag
አሰለፍ የውበት ሳሎን Funny Ga...
picture
7041 views 12 likes
LOL..የ29 ዝንጀሮዎች ተንኮል Funny
LOL..የ29 ዝንጀሮዎች ተንኮል F...
video
5973 views 16 likes
Funny Japan Road Toilet
Funny Japan Road Toile...
picture
3354 views 1 likes
Meet Guys With 12 Fingers Amazing
Meet Guys With 12 Fing...
picture
6491 views 0 likes
የዓለም ዋንጫን በ Unbelievable Discount
የዓለም ዋንጫን በ Unbelievab...
picture
5818 views 2 likes
Do You Hate Your JOB?
Do You Hate Your JOB?
picture
7340 views 1 likes
ዶሮ አላርም
ዶሮ አላርም
picture
6433 views 3 likes
ማን እንደ እናት! አስገራሚ
ማን እንደ እናት! አስገራሚ
gif
5731 views 3 likes