ገበሬው እና እስረኛ ልጁ Amazing short story -


Addis Gag is The Only Ethiopian Funny Gag Site 

 

አንድ ልጁ ታስሮበት ብቻዉን የቀረ ገበሬ እስር ቤት ላለ ልጁ እንዲህ ሲል ፃፈ፦

 

“ዉድ ልጄ ፤ ይኸዉልህ አንተ በመታሰርህ ምክንያት በዚህ አመት እርሻ ቦታዉ ላይ ድንች ሳልዘራ ጊዜዉ ሊያልፍብኝ ነዉ፤ እኔ እንደሆንኩ ከእንግዲህ ደክሜያለሁ፤ምነዉ በኖርክልኝ ኖሮ” አፍቃሪ አባትህ።

 

ከሳምንት በኋላ ገበሬዉ መልስ መጣለት፤

 

ምላሹም፡- “አባባ፤ የድንቹን መደብ እንዳትቆፍር፤ ሰወቹን የቀበርኳቸዉ እዚያ ነዉ፡፡ ያንተዉ ልጅህ” ይላል፡፡

 

በሚቀጥለዉ ንጋት ላይ የፖሊስ መዓት መጥቶ የድንቹ ማሳ ላይ ፈሰሰ፤ የተቀበሩትን አስክሬኖች ለመፈለግ ሲቆፍሩ ቢዉሉም ምንም ሊያገኙ አልቻሉም ፡፡ ስለዚህ ገበሬዉን ይቅርታ ጠይቀዉ ሄዱ፡፡ ወዲያዉ ልጁ ለአባቱ እንዲህ የሚል ሌላ ደብዳቤ ፃፈ፡-

 

“አባቴ፤ አሁን ድንችህን መዝራት ትችላህ፤ ካለሁበት ችግር አንፃር ላደርግልህ የምችለዉ ነገር ቢኖር ይሄ ብቻ ነዉ”

 
Comment Box is loading comments...

Comments

Other posts you may likeድመት ብታልም...very Funny Gag
ድመት ብታልም...very Funny ...
picture
7460 views 7 likes
Bemote Yehenenema Endataye
Bemote Yehenenema Enda...
picture
6679 views 7 likes
Dero Qere
Dero Qere
picture
7014 views 10 likes
Funny Car Air Bag In Africa
Funny Car Air Bag In A...
picture
2393 views 1 likes
Surprise At The Very Last Second
Surprise At The Very L...
video
4295 views 2 likes
Tota Injera Setebela
Tota Injera Setebela
picture
9814 views 7 likes
ለዚህ ነው ለካ Funny Gag
ለዚህ ነው ለካ Funny Gag
picture
5362 views 3 likes
Very Funny የFacebook ተጠቃሚ
Very Funny የFacebook ተ...
picture
5071 views 2 likes
Lalibela Ethiopian Funny Song
Lalibela Ethiopian Fun...
video
2203 views 0 likes
Funny Car Wash
Funny Car Wash
picture
4925 views 3 likes
Change Of Address In Philippines Funny
Change Of Address In P...
picture
3044 views 0 likes
Yesbsebaw Agenda Men Yhon?
Yesbsebaw Agenda Men Y...
picture
5325 views 1 likes