Jokes | Dec 27, 2014. 09:20 AM comments 28128 views 15 likes
የትዳር ፈላጊ ማስታወቂያ! ስሜ ምትኩ ደመላሽ ይባላል: የምፈልጋት ልጅ: አጠር ብላ ደልደል ያለች ሆና ቀይ ብትሆን ይመረጣል! ጠይም ከሆነች ደግሞ ረዘም ብላ ሸንቀጥ ያለች ብትሆን መልካም ነው! ፀባይዋ የማይለዋወጥ እና ወጥ የሆነ ቢቻል የ ሃብታም ልጅ የሆነች: ካልሆነም ከኔ ጋር አብሮ የማደግ ሕልም ያላት:የኔ ገቢ ምንጭ የ 2010 RENAULTየግል መኪና ያለኝ እና በዚቹ መኪና ሸቀል ሸቀል አድርጌ የመለወጥ ሕልም የሰነቅኩኝ!ይህንን መስፈርተን የምታሟይ ትዳር ፈላጊ የኔ እና የመኪናዬን ፎቶ እዚህ ተመልከቺናኮመንት መስጫው ላይ ስምሽን እና አድራሻሽን ማኖር ትችያለሽ:ምትኩ ደም መላሽ!
ኮፒ ራይት www.addisgag.com የሳቅ ቤት!
የትዳር ፈላጊ ማስታወቂያ!
ስሜ ምትኩ ደመላሽ ይባላል:
የምፈልጋት ልጅ: አጠር ብላ ደልደል ያለች ሆና ቀይ ብትሆን ይመረጣል!
ጠይም ከሆነች ደግሞ ረዘም ብላ ሸንቀጥ ያለች ብትሆን መልካም ነው!
ፀባይዋ የማይለዋወጥ እና ወጥ የሆነ ቢቻል የ ሃብታም ልጅ የሆነች: ካልሆነም
ከኔ ጋር አብሮ የማደግ ሕልም ያላት:የኔ ገቢ ምንጭ የ 2010 RENAULT
የግል መኪና ያለኝ እና በዚቹ መኪና ሸቀል ሸቀል አድርጌ የመለወጥ ሕልም የሰነቅኩኝ!
ይህንን መስፈርተን የምታሟይ ትዳር ፈላጊ የኔ እና የመኪናዬን ፎቶ እዚህ ተመልከቺና
ኮመንት መስጫው ላይ ስምሽን እና አድራሻሽን ማኖር ትችያለሽ:ምትኩ ደም መላሽ!
ኮፒ ራይት www.addisgag.com የሳቅ ቤት!
Comments