Jokes | Dec 03, 2014. 08:40 AM comments 9710 views 5 likes
በዛ በበጋ (the Remix)
በዛ በsummer በዛ በሙቀትgirlfriend ጠፍቶ በፍለጋ
it was getting late ሰው ቤት ገባልጅቷን አያት ተገላልጣ
ወደደችው ወደዳትተባባሉ I Love You !!!
ይዟት ጠፋ በለሊትአባይ ደረሱ ግድብ ሲሰራ
ለመሻገር ሲሞክሩቦንድ ግዙ text አድርጉ ተባሉና ከላይ ታዘዙ
እሱ ደግሞ ይሄን ሲሰማአለቀሰ የልማት እንባ
ግብርናው መር ኢኮኖሚ አይነቃነቅም ባሸባሪ
ውሻው ይጮሃል ግመሉ ይሄዳልደብል ዲጂቱ ይቀጥላል!!!ደብል ዲጂቱ ይቀጥላል!!!ደብል ዲጂቱ ይቀጥላል!!!ደብል ዲጂቱ ይቀጥላል!!!
ግጥምና ዜማ፡- የሕዝብ
ፀሐፊ: አዶናይ ተወልደ
አዳዲስ ቀልዶችን እና አስቂኝ ፎቶዎችን ቀን በቀን ከ www.addisgag.com ብቻ!
በዛ በበጋ (the Remix)
በዛ በsummer በዛ በሙቀት
girlfriend ጠፍቶ በፍለጋ
it was getting late ሰው ቤት ገባ
ልጅቷን አያት ተገላልጣ
ወደደችው ወደዳት
ተባባሉ I Love You !!!
ይዟት ጠፋ በለሊት
አባይ ደረሱ ግድብ ሲሰራ
ለመሻገር ሲሞክሩ
ቦንድ ግዙ text አድርጉ
ተባሉና ከላይ ታዘዙ
እሱ ደግሞ ይሄን ሲሰማ
አለቀሰ የልማት እንባ
ግብርናው መር ኢኮኖሚ
አይነቃነቅም ባሸባሪ
ውሻው ይጮሃል ግመሉ ይሄዳል
ደብል ዲጂቱ ይቀጥላል!!!
ደብል ዲጂቱ ይቀጥላል!!!
ደብል ዲጂቱ ይቀጥላል!!!
ደብል ዲጂቱ ይቀጥላል!!!
ግጥምና ዜማ፡- የሕዝብ
ፀሐፊ: አዶናይ ተወልደ
አዳዲስ ቀልዶችን እና አስቂኝ ፎቶዎችን ቀን በቀን ከ www.addisgag.com ብቻ!
Comments