አማርኛ joke of the day #28 -


Addis Gag is the only Ethiopian funny gag site 

ነገሩ የሆነው ቦሌ ነው:ሰውዬው ከጎረቤቱ ሜሴጅ ይደርሰዋል

ሜሴጁ እንዲህ ይላል:-

“wifeህን ላለፍት ሁለት አመታት ሌትና ቀን ያለማቋረጥ እንደ ልቤ በመጠቀሜ ታላቅ ይቅርታ እጠይቃለሁ፣

እቤት በሌለህበት ሰአት ሁሉ ካንተ አስበልጬ wifeህን እጠቀማለሁ ይሄን ኑዛዜዬን የምነግርህ

ታላቅ የወንጀለኝት እና የጥፋተኝነት ስሜት ስለተሰማኝ ሳልነግርህ ብቀር ሃጥያት ይሆንብኛል በሚል ነው!

እባክህን ከልብህ ይቅርታ አድርግልኝ?!"

ሰውዬው ሜሰጁን አንብቦ እንደጨረሰ እሳት ጎርሶ እሳት ለብሶ ወደቤቱ በመሄድ ሚስቱን መደብደብ ይጀምራል... .....

....ትንሽ ቆይቶም ከዛው ጎረቤት ሌላ ሜሴጅ ይደርሰዋል..:-

"የኔ ወንድም ይቅርታ የእስፔሊንግ ስህተት አለ wife ሳይሆን wifi ለማለት ፈልጌ ነው!"

 

ይህን ቀልድ የሚጠቀሙ አካላት በሙሉ:- 
ምንጭ:-www.addisgag.com በማለት 
መጥቀስ እንደሚኖርባቸው ልናስታወስ እንወዳለን!

በየቀኑ ለጆሮ አዳዲስ የሆኑ ቀልዶችን ከ addisgag.com ብቻ!!!
Comment Box is loading comments...

Comments

Other posts you may likeGood Governance Funny
Good Governance Funny
picture
6145 views 2 likes
Funniest Pic Of This World Cup
Funniest Pic Of This W...
picture
7829 views 4 likes
የአስናቀ ነገር Funny Gag
የአስናቀ ነገር Funny Gag
picture
6792 views 8 likes
Funny Father And Sons
Funny Father And Sons
video
10173 views 30 likes
I Believe I Can Fly
I Believe I Can Fly
picture
2241 views 0 likes
Funny Video Best Prank Of 2014
Funny Video Best Prank...
video
4084 views 4 likes
Vary Funny Gun Shooting
Vary Funny Gun Shootin...
gif
5452 views 11 likes
Ethio Tele Message To Obama Funny
Ethio Tele Message To ...
picture
9212 views 2 likes
አማርኛ Joke Of The Day 60ኛ
አማርኛ Joke Of The Day 6...
picture
13334 views 4 likes
እግሬ አዉጪኝ Funny Gag
እግሬ አዉጪኝ Funny Gag
picture
6027 views 4 likes
የሐበሻ ባል Very Funny Gag
የሐበሻ ባል Very Funny Gag
picture
5078 views 4 likes
እንቁልልጬ! Dying Proudly Funny Gag
እንቁልልጬ! Dying Proudly ...
picture
7926 views 3 likes