አማርኛ joke of the day #23 -


Addis Gag is The Leader and The only Ethiopian funny pics,jokes and Videos site.

ሰውዬው የ4 ሚሊዮን ብር ሎተሪ ይደርሰዋል፣ማንኛውም ሰው
የዚህን ያክል ብር በአንዴ ሲደርሰው የሚሰማው አይነት የተቀላቀለ ስሜት
ይሰማዋል ከፍተኛ የሆነ ደስታ እና ስጋት ብሬን የት ላስቀምጠው የሚል፣ባንክ
ለማስቀመጥ ሲሄድ በዝግ አካውንት እንዲያስገባው የሚያደርጉት ንዝነዛ ጥርጣሬ
አሳደረበት እና ብሩን በራሱ ዘዴ ለማስቀመጥ ይወስናል፣ከ አራት ሚሊዮኑም ለጥቂት
ጊዜ የሚበቃውን ገንዘብ ቆንጠር ያደርግና ብሩን በማዳበሪያ ይዞ በአከባቢው ብዙም ሰው
የማይሄድበት ጫካ ወስዶ አንድ ዛፍ ስር ይቀብረዋል፣የቀበረበትን ቦታ እንዳይረሳውም ዛፉን
ፎቶ ያነሳዋል።በነገታውም የደስ ደስ ቤተሰቦቹን ለማዝናናት በመኪና ወደ ላንጋኖ ይዟቸው
እየሄደ፣በጣም በደስታና ኩራት ያነሳውን የዛፍ ፎቶ አውጥቶ ለሚስቱ "የኔ ውድ ሁሉም ነገር
ያለው እዚህ ውስጥ" ነው ብሎ ይሰጣታል፣ሚስትም ፎቶውን ትኩር ብላ አየችና
"ታዲያ ዛፉ ላይ ስቆ የተነሳው ሰውዬ ጉድጓዱን ያቋፈረህ ነው?" ሰውዬውም በድንጋጤ
ፎቶውን መነጨቃት እና አተኩሮ አየው.....ደም ብዛቱ ተነሳ...... ነብስ ይማር!

© www.addisgag.com

በየቀኑ ለጆሮ አዳዲስ የሆኑ ቀልዶችን ከ addisgag.com ብቻ!!!

© www.addisgag.com
Comment Box is loading comments...

Comments

Other posts you may likeTouching Amharic Story About Mother
Touching Amharic Story...
ahmaric-joke
23411 views 8 likes
ምርጥ ትራስ Very Funny
ምርጥ ትራስ Very Funny
picture
7745 views 7 likes
Very አስቂኝ Jacuzzi Gag
Very አስቂኝ Jacuzzi Gag
picture
8645 views 4 likes
አማርኛ Joke Of The Day 85ኛ
አማርኛ Joke Of The Day 8...
picture
16739 views 7 likes
Gangnam Style Funny Sheep Gag
Gangnam Style Funny Sh...
picture
7429 views 2 likes
Ethiopian Next Top Model Finales Funny
Ethiopian Next Top Mod...
picture
5096 views 2 likes
ከበሉ አይቀር Funny Gag
ከበሉ አይቀር Funny Gag
picture
9211 views 5 likes
የልጅ ያሬድ መልእክት Nice
የልጅ ያሬድ መልእክት Nice
picture
7229 views 7 likes
የትም ሳይማር ዶ/ር ኢንጂነር Amazing News
የትም ሳይማር ዶ/ር ኢንጂነር Ama...
ahmaric-joke
30982 views 25 likes
They Just Cant Stop It Funny Girls
They Just Cant Stop It...
picture
11883 views 6 likes
ወንዶች መኪና የገዙ ቀን Funny
ወንዶች መኪና የገዙ ቀን Funny
picture
7827 views 8 likes
ደህና እደሩ Good Night Funny
ደህና እደሩ Good Night Fun...
video
4729 views 4 likes