አማርኛ joke of the day #21 -


Addis Gag is The Leader and The only Ethiopian funny pics,jokes and Videos site.

አቤና ከቤ ዛፍ ጥላ ስር ቁጭ ብለው ከልጆቻቸው ማን የበለጠ ደደብ
እንደሆነ "የኔ ልጅ ነው ደደብ የኔ ነው" እየተባባሉ ይጨቃጨቃሉ ሊተማመኑ
ስላልቻሉ ለምን ልጆቻችንን ጠርተን አንፈትናቸውም ያኔ የማን ልጅ ደደብ
እንደሆነ ይለያል ብለው ተስማሙና አቤ ልጁን ጠርቶ "ልጅ ብሩክ ቶሎ በልና
ከሱቅ ዳቦ ገዝተኽልኝ ና" ይለዋል ልጅ ብሩክም እየሮጠ ሄደና ትንሽ እንደተጓዘ
ወደነ አቤ ተመልሶ "አባዬ ብር እኮ አልሰጠኸኝም" ይለዋል ይሄኔ አቤ ወደ ከቤ
ዞር አለና "አየህ አይደል ይለዋል" ከቤ ደግሞ በተራው ልጁን ይጠራውና
"ልጅ ኤርሚያስ እስኪ እቤት ሂድና እኔ እንዳለሁና እንደሌለሁ እናትህን ጠይቀኻት ና" ይለዋል
ልጅ ኤርሚያስም እየሮጠ ቤት ደርሶ መጣና "እማዬ አንተ እቤት የለህም ብላኛለች" ይላል 
ከቤ ወደ አቤ ዞር አለና "እሺ አሁንስ የማን ልጅ ነው ደደብ?"

----------------------------------------------------------------

ይህ ቀልድ የ www.addisgag.com ነው! 
ይህን ቀልድ የሚጠቀሙ አካላት በሙሉ:- 
ምንጭ:-www.addisgag.com በማለት 
መጥቀስ እንደሚኖርባቸው ልናስታወስ እንወዳለን!

በየቀኑ ለጆሮ አዳዲስ የሆኑ ቀልዶችን ከ addisgag.com ብቻ!!!

© www.addisgag.com
Comment Box is loading comments...

Comments

Other posts you may likeየእሁድ Style Funny
የእሁድ Style Funny
picture
2312 views 2 likes
አማርኛ-Joke-of-The-Day-69ኛ
አማርኛ-Joke-of-The-Day-6...
joke
15253 views 3 likes
እንደ ጀመርን Funny Gag
እንደ ጀመርን Funny Gag
picture
6117 views 1 likes
Amharic Joke Of The Day #97
Amharic Joke Of The Da...
picture
10626 views 8 likes
Lunch Time ጸሎት Funny Gag
Lunch Time ጸሎት Funny G...
picture
7475 views 4 likes
ከልማቱ የተነሳ Funny Gag
ከልማቱ የተነሳ Funny Gag
picture
4399 views 3 likes
But How? Amazing Gag
But How? Amazing Gag
picture
3042 views 2 likes
Luis Suarez Bites Chiellini In World Cup
Luis Suarez Bites Chie...
video
6427 views 4 likes
The Best Father Ever
The Best Father Ever
picture
8759 views 8 likes
Haile Funny Gag Kakakak
Haile Funny Gag Kakaka...
gif
5555 views 10 likes
Super Kid. ከነ ዳይፐሩ
Super Kid. ከነ ዳይፐሩ
video
6449 views 18 likes
ተመስገን ሰውለሰው አለቀ Funny Gag
ተመስገን ሰውለሰው አለቀ Funny ...
picture
14688 views 6 likes