አማርኛ joke of the day #20 -


Addis Gag is The Leader and The only Ethiopian funny pics,jokes and Videos site.

ሃበሻ እና ፈረንጅ አውሮፕላን ውስጥ ጎን ለጎን ተቀምጠው እየሄዱ ነው ሃበሻው 1 ኪሎ የሚሆን ሙዝ ይዟል
ፈረንጁ ደግሞ ዝንጀሮ ይዟል።የሆነ ሰአት ላይ ሃበሻው ሽንት ቤት መሄድ ይፈልግና ለፈረንጁ
"ሽንት ቤት ደርሼ እስክመለስ ሙዜን ጠብቅልኝ" ብሎ ይሄዳል። ደርሶ ሲመለስም ሙዞቹ በሙሉ ተበልተዋል! 
ሃበሻውም በድንጋጤና በግርምት ፈረንጁ ላይ ሲያፈጥበት ፈረንጁ ወደ ዝንጀሮው እያመለከተ
"ምንም አትጨነቅ ወንድምህ ነው የበላው" ይለዋል ይሄኔ ሃበሻው ሾርኔው ገብቶት የለበጣ ፈገግ አለና ተቀመጠ
ትንሽ ቆየና ደግሞ ፈረንጁ ለሃበሻው "ሽንትቤት ደርሼ እስክመለስ ዝንጀሮዬን ጠብቅልኝ" ብሎት ይሄዳል፣
ፈረንጁ ደርሶ ሲመለስ ዝንጀሮው ሞታለች በመደንግጥና በቁጣ
"ዝንጀሮዬ ምን ሆና ሞተች" በማለት ሃበሻውን ይጠይቀዋል ሃበሻውም
"ምንም የሚያስጨንቅህ እና የሚያገባህ ነገር የለም ይሄ የቤተሰባችን ጉዳይ ነው" 

 

ይህ ቀልድ የ www.addisgag.com ነው! 
ይህን ቀልድ የሚጠቀሙ አካላት በሙሉ:- 
ምንጭ:-www.addisgag.com በማለት 
መጥቀስ እንደሚኖርባቸው ልናስታወስ እንወዳለን!

በየቀኑ ለጆሮ አዳዲስ የሆኑ ቀልዶችን ከ addisgag.com ብቻ!!!

© www.addisgag.com
Comment Box is loading comments...

Comments

Other posts you may likeፌር ኤንድ ላቭሊ Fair And Lovely
ፌር ኤንድ ላቭሊ Fair And Lo...
picture
4858 views 6 likes
ችግር ደህና ሰንብት Very Funny Gag
ችግር ደህና ሰንብት Very Funn...
picture
7226 views 4 likes
Amazing Circus  ከ18 ዓመት በታች ማየት ክልክልነው
Amazing Circus ከ18 ዓመ...
video
9558 views 54 likes
Very Funny የፋሲካ ፍየል
Very Funny የፋሲካ ፍየል
picture
13243 views 14 likes
Worshipers Drink Urine From Virgin Cow For Healing
Worshipers Drink Urine...
ahmaric-joke
8683 views 4 likes
Asgeramiwu Yewuha Tanker Lej Amezing
Asgeramiwu Yewuha Tank...
video
8218 views 11 likes
ሽሚያ Very Funny Gag
ሽሚያ Very Funny Gag
picture
6510 views 3 likes
Change Of Address In Philippines Funny
Change Of Address In P...
picture
3560 views 0 likes
ያራዳ ልጅ Flying Like A Boss
ያራዳ ልጅ Flying Like A B...
picture
5153 views 1 likes
አማርኛ Joke Of The Day #44
አማርኛ Joke Of The Day #...
picture
27024 views 12 likes
Weird And Funny Men Dressing Gag
Weird And Funny Men Dr...
picture
11632 views 2 likes
ሥራ ፈጠራ Because No Electricity Funny
ሥራ ፈጠራ Because No Elec...
picture
11192 views 3 likes