አማርኛ-Joke-of-The-Day-71ኛ -


ልጅ አባቱን ጠየቀ... “አባዬ ነፋስ ግን ለምን ይነፍሳል?”

አባት... “መንፈስ ስላለበት ነው የሚነፍሰው ልጄ...”

ልጅ... “ለምንድነው መንፈስ የሚኖርበት?”

አባት... “እርሱን አላውቅም ልጄ፣ አምላክ ብቻ ነው የሚያውቀው...”

ልጅ... “እንዴ አባዬ.... እሺ በቃ ነፋሱን እንተወውና ፀሐይ ለምን ታቃጥላለች?”

አባት... “እ... ፀሐይ የምታቃጥለው... ያው አቃጣይ ሁና ስለተፈጠረች ነው”

ልጅ... “ለምን አቃጣይ ሆና ተፈጠረች?”

አባት... “ምክንያቱን አላውቅም ልጄ...”

ልጅ... “ወይ አባዬ.... እሺ ሁሉን እንተወውና ውኃ ለምን ፈሳሽ ሆነ?”

አባት... “እንድንጠጣውና እንድንታጠብበት ነዋ ልጄ”

ልጅ... “እሺ ለምን አንዳንዴ ጠጣር በረዶ ሌላ ጊዜ ደግሞ ጋዝ ይሆናል?”

አባት... “ልጄ! እንደዚህ አይነት ጥያቄ አትጠይቀኝ.... በቃ አላውቅም!!!”

ልጅ... “አባዬ!... አላውቅም?... ለምን ሳታውቅ ትኖራለህ???”

አባት... ዝም!!!!!

ኮፒ ራይት:- መልከአ መለአክ

ያልተሰሙ አዳዲስ ቀልዶችን ቀን በ ቀንwww.addisgag.com ብቻ! 
Comment Box is loading comments...

Comments

Other posts you may likeበጣም አስገራሚ ዜና Amazing News
በጣም አስገራሚ ዜና Amazing N...
picture
24770 views 63 likes
ታቱ Like Photo Copy Very Funny
ታቱ Like Photo Copy Ver...
picture
8373 views 6 likes
ወይ ጉድ ለዚም ተበቃ Vary Funny
ወይ ጉድ ለዚም ተበቃ Vary Fun...
picture
8076 views 6 likes
ፎቶ ለመነሳት Funny
ፎቶ ለመነሳት Funny
picture
9310 views 2 likes
አማርኛ Joke Of The Day #27
አማርኛ Joke Of The Day #...
picture
29041 views 12 likes
Kid Rides Giant Python Amazing
Kid Rides Giant Python...
video
1890 views 1 likes
We Will Win
We Will Win
picture
8722 views 10 likes
Very Funny የሠርግ Photo
Very Funny የሠርግ Photo
picture
8754 views 1 likes
Wow Amazing African Got Talent
Wow Amazing African Go...
video
3876 views 5 likes
IHead
IHead
picture
9401 views 11 likes
Vary Funny And Nice
Vary Funny And Nice
video
6883 views 13 likes
I Am In A Hurry Funny
I Am In A Hurry Funny
picture
5671 views 1 likes