Amharic Joke Of The Day #94 -


ወይዘሮ ሚስት ለዶክተሯ እየተናገረች ነው፡፡ "ዶክተር ባለቤቴ ሁልጊዜ
ማታ ማታ ሰክሮና አምሽቶ እየመጣ ይደበድበኛል፡፡ዶክተርዬ ህይወቴ
አስጠልታኛለች፡፡ ምን ባደርግ ይሻለኛል?" ዶክተር ጥቂት አሰበና......."
ምን ታደርጊያለሽ መሰለሽ...ልክ እርሱ ሲመጣና መስከሩን ስታረጋግጪ ቶሎ
ብለሽ ጣፋጭ ሻይ በአፍሽ ይዘሽ ተጉመጭመጪ፡፡በፍጹም እንዳትውጪው...ፈጽሞ እንዳትተፊው! ብቻ በአፍሽ ይዘሽ ተጉመጭመጪ፡፡

ከሳምንት በኋላ መመለስ ትችያለሽ" አላት...እርሷም ወደቤት ሄደች፡፡

ከሳምንት በኋላ ወይዘሮ ሚስት ተመለሰች፡፡

ያኔ ይታይባት የነበረው ድካምና የቦክስ ጠባሳ ጥርግ ብሎ ጠፍቷል፡፡
ዶክተርን እንዳየችው በደስታ"ዶክተርዬ! እንዳልከኝ እኮ አደረኩ፡፡
ከዛን ቀን ጀምሮ ነክቶኝም አያውቅም፡፡ አመሰግናለሁ! ግን ምን አይነት
አስማት ነው? ምክርህ ቢረዳኝም እንዴት ባሌን ሊያሻሽለው እንደቻለ ግን አልገባኝም፡፡"
ዶክተር የጠበቀ ክራቫቱን እያላላና ተሽርካሪ ወንበሩን ወደ ኋላ እየለጠጠ
"ሻይው ላንቺ ነበር፡፡ ባለቤትሽ ሰክሮ ሲመጣ እንዳትነዘንዢውና እንዳይመታሽ
አፍሽን ማዘጊያ ነው፡፡"

ኮፒ:ራይት:- Mule Best
Comment Box is loading comments...

Comments

Other posts you may likeዳግም ፍንዳታ Funny Gag
ዳግም ፍንዳታ Funny Gag
picture
6462 views 1 likes
The Battle Between Cat And Rat Funny
The Battle Between Cat...
picture
8456 views 7 likes
ባልና ሚስት Very Funny Gag
ባልና ሚስት Very Funny Gag
picture
9773 views 1 likes
Lalibela Ethiopian Funny Song
Lalibela Ethiopian Fun...
video
2449 views 0 likes
ኧረ ኩሉን ማን ኩሎሻል Funny Gag
ኧረ ኩሉን ማን ኩሎሻል Funny G...
picture
6763 views 2 likes
የ ፍየል ጫወታ Goats Having Fun Funny
የ ፍየል ጫወታ Goats Having...
video
7317 views 9 likes
ለተንኮል ጠሩ Medicine  Very Funny Gag
ለተንኮል ጠሩ Medicine Ver...
video
3937 views 1 likes
Picnic For X-Mas Funny
Picnic For X-Mas Funny
picture
6494 views 4 likes
አማርኛ Joke Of The Day #30
አማርኛ Joke Of The Day #...
picture
16302 views 3 likes
Sit At Your Own Risk
Sit At Your Own Risk
picture
6966 views 1 likes
አማርኛ Joke Of The Day #43
አማርኛ Joke Of The Day #...
picture
11092 views 1 likes
ሽብሩ Barber Shop Funny Gag
ሽብሩ Barber Shop Funny ...
picture
7604 views 5 likes