አማርኛ Joke Of The Day 84ኛ -


Addis Gag The Only Ethiopian Fun Site 

ሁለት የፋብሪካ ሰራተኞች ናቸው።

እሷ: "አለቃችን ዛሬን እረፍት እንዲሰጠኝ ማድረግ አለብኝ።"

እሱ: "ይሄን ቢሮ አታውቂውም ማለት ነው። የፈለግሽውን ብትሆኚ እረፍት የሚባል ነገር አይሰሙሽም።"

እሷ: "እሱንማ አውቃለሁ። ግን በቃ ዛሬ የማልቀርበት ቀጠሮ ስላለኝ የግድ ማሳካት አለብኝ። ደግሞም አደርገዋለሁ።"

እሱ: "እሺ እንዴት አርገሽ?"

እሷ: "ተመልከት" ብላ ወደ ኮርኒሱ ሄደችና ራሷን ቁልቁል ዘቀዘቀች። በዚህ ጊዜ አለቃዋ እየተጣደፈ መጣና

አለቃ: "ምን እየሰራሽ ነው?"

እሷ: "እኔ የዚህ ቤት መብራት ነኝ።"

አለቃ: "ውይ በሞትኩት ብዙ ሰዓት ስለሰራሽ በቃ ጭንቅላትሽ እየታመመ ነው። ስለዚህ በቃ ዛሬን ቤት ሄደሽ አረፍ በይ።"

ሲላት ራሷን እያደነቀችና በውስጧ እየሳቀች ተነስታ መውጣት ጀመረች።

በዚህ ጊዜ ሁለተኛው ሰራተኛ እቃውን ሰበሰበና አብሮ መውጣት ጀመረ።

አለቃ: በሁኔታው ግራ ተጋብቶ "አንተ ደግሞ ወዴት ነው የምትሄደው?"

እሱ: "ወደቤቴ ነዋ"

አለቃ: ተናዶ "እኮ ለምን?" ሲለው

እሱ: "እና መብራት ከሌለ እኔ ምን አደርጋለሁ" ብሎ ላጥ።
---------------------------------------------

ኮፒ ራይት:- ሚራ ኔት 

ያልተሰሙ አዳዲስ ቀልዶችን ቀን በቀን ከ www.addisgag.com የሳቅ ቤት! 

 
Comment Box is loading comments...

Comments

Other posts you may likeJacky Gosee Live Eskisa
Jacky Gosee Live Eskis...
gif
4968 views 3 likes
ሙቀቱ አልተቻለም Funny Gag
ሙቀቱ አልተቻለም Funny Gag
picture
7005 views 1 likes
የእሁድ Style Funny
የእሁድ Style Funny
picture
2271 views 2 likes
Donkey Parking Funny Gag
Donkey Parking Funny G...
picture
2954 views 3 likes
EATEN ALIVE Very Amazing  NEW
EATEN ALIVE Very Amazi...
video
2449 views 0 likes
Sew Le Sew 135
Sew Le Sew 135
picture
16993 views 20 likes
Top Funny Home Video Fails Compilation 2014
Top Funny Home Video F...
video
1722 views 1 likes
Boys Washing Like A Boss Funny
Boys Washing Like A Bo...
picture
6840 views 1 likes
50 Cent Funny Boy
50 Cent Funny Boy
picture
7317 views 3 likes
He Is The One And The Only Funny
He Is The One And The ...
picture
4900 views 1 likes
Dero Ena Zendero Very Funny
Dero Ena Zendero Very ...
picture
4168 views 3 likes
Ethiopian Next Top Model Finales Funny
Ethiopian Next Top Mod...
picture
5157 views 2 likes