የእለቱ-ምርጥ-ቀልድ-joke-of-the-day -


Adis Gag is The Leader and The only Ethiopian funny pics,jokes and Videos site. - 

ሚስት ባሏን በተንኮል ልታሞኝ ትፈልግና የባሏ ቤት
መግቢያ ሰአት አከባቢ:-

"አስጠልተ ኸኛል! ከዛሬ ጀምሮ ካንተ ጋር መኖር አልፈልግም! ጥዬህ ሄጃለሁ!"
የሚል አጭር ጽሁፍ መኝታ ቤት አልጋው ላይ ታስቀምጥና አልጋው ስር ትደበቃለች:-

ባልም ከስራ እንደመታጣ መኝታ ቤት ሚስት
ያስቀመጠችውን ጽሁፍ አነበበው ከስሩም አጠር ያለ ጽሁፍ
አከለበት: ወዲያውም ልብሱን እየቀየረ መዝፈን መደነስ እና
መደስቱን ተያያዘው: ትንሽ ቆይቶም ሞባይሉን አውጥቶ
ደወለ:-

"ሄሎ የኔ ፍቅር የኔ ውድ ደስ የሚል ዜና ልነግርሽ ነው: ያቺ
ጅላጅል ሚስቴ በራስዋ ጊዜ አልፈልግም አለቺኝ! እስከ ዛሬ
ከሷ ጋር ያሳለፍኩት ጊዜ ይቆጨኛል! አሁኑኑ ወዳንቺ
መጣሁ የኔ ማር" ይልና ቤቱን ጥሎ ይወጣል!

በዚህ ጊዜ አልጋ ስር የተደበቀቺው ሚስት ደም እንባ የያነባች በመበሳጨት ከአልጋው

ስር ትወጣና የጻፈውን ማስታወሻ አነበበቺው እንዲህ ይላል:-

"የኔ ማሞ ቂሎ: ባንቺቤት አታለሺኝ ልብሽ ውልቅ ብሏል:አልጋ ስር ሆነሽ
እግርሽን አይቼው ነበር፣ በይ ሻማ ለኳኩሰሽ ጠብቂኝ ወይን ገዝቼ መጣሁ"
Comment Box is loading comments...

Comments

Other posts you may likeእትዬ ይመናሹ Very Funny
እትዬ ይመናሹ Very Funny
picture
6289 views 4 likes
Funny New Model Mobile Gag
Funny New Model Mobile...
picture
2081 views 1 likes
አማርኛ Joke Of The Day #53
አማርኛ Joke Of The Day #...
picture
22411 views 8 likes
New 2014 Funny Animation Haile Gebresilase Vs Poltergat
New 2014 Funny Animati...
video
2259 views 2 likes
እናት ወይስ አባት Funny Gag
እናት ወይስ አባት Funny Gag
picture
3997 views 1 likes
Boyfriend Almost Ddies To Surprise Girlfriend
Boyfriend Almost Ddies...
ahmaric-joke
12356 views 3 likes
Campus Life Funny Gag
Campus Life Funny Gag
picture
6741 views 3 likes
The Donkey Funny Gag
The Donkey Funny Gag
picture
5373 views 2 likes
የወንዶች ጉዳይ Very Funny Gag
የወንዶች ጉዳይ Very Funny G...
picture
8304 views 8 likes
አማርኛ Joke Of The Day #26
አማርኛ Joke Of The Day #...
picture
14515 views 1 likes
Eaten Alive: What It's Like To Be Swallowed By 18-stone Anaconda
Eaten Alive: What It's...
ahmaric-joke
2944 views 1 likes
ትግስቱ Super Market Funny
ትግስቱ Super Market Funn...
picture
6426 views 3 likes