የትም ሳይማር ዶ/ር ኢንጂነር Amazing News - Amaric Joke


እጅግ አስገራሚ ዜና (በኤፍ ኤም 98.1 የዘጠና ደቂቃ ዜና እወጃ)

በተለያዩ የቴሌቭዥን ፕሮግራሞች ታዋቂ የሆነው ዶክተር ኢንጂኔር ሳሙኤል ዘሚካኤል የተባለ ‹‹ወጣት ምሁር›› የትም ሳይማር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማሩንና 1996 ዓ.ም የወርቅ ተሸላሚ ምሩቅ መሆኑን፣ በዩኒቨርሲቲው ማስተማሩን ብሎም ከአውስትራሊያና አሜሪካ ዩኒቨርሲቲዎች የማስተርስና የዱክትርና ትምህርቱን ማጠናቀቁን እየገለፀ በአገራችን የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች ‹‹ሌክቸር›› ሲሰጥ ነበር፡፡
ይህ ‹‹አጭበርባሪ ምሩቅ›› በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተገኝቶም ‹‹ኦባማ ነው የቅርብ አለቃዬ›› ሲል አፉን ሳይተናነቀው ሲያወራ ነበር፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲም ሆነ የአውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲው ‹‹ሳሙኤል ዘሚካኤል›› የሚባል ተማሪ ‹‹ደጄን›› ረግጦ አያውቅም ብለዋል፡

Source:-ኤፍ ኤም 98.1 የዘጠና ደቂቃ ዜና እወጃ ጠቅሶ ደመቀ ከበደ

 
Comment Box is loading comments...

Comments

Other posts you may likeYe Addis Nuro Ena Taxi
Ye Addis Nuro Ena Taxi
picture
5683 views 4 likes
How Girls Look On Wig Hair Funny
How Girls Look On Wig ...
picture
8984 views 2 likes
88 Years In Marriage
88 Years In Marriage
picture
5838 views 4 likes
አማርኛ Joke Of The Day #41
አማርኛ Joke Of The Day #...
picture
17936 views 5 likes
ለከፋ Very Funny Gag
ለከፋ Very Funny Gag
picture
12341 views 5 likes
አማርኛ Joke Of The Day #39
አማርኛ Joke Of The Day #...
picture
30770 views 12 likes
Spider Cat Amezing
Spider Cat Amezing
video
5219 views 8 likes
Cat In 2014
Cat In 2014
picture
4070 views 1 likes
Donkey Parking Funny Gag
Donkey Parking Funny G...
picture
3020 views 3 likes
Manchester United's New Coach ሰበር ዜና
Manchester United's Ne...
picture
14160 views 10 likes
እንቢ ለሃገሬ Funny Kid
እንቢ ለሃገሬ Funny Kid
picture
6372 views 1 likes
ወይ ጉድ ለዚም ተበቃ Vary Funny
ወይ ጉድ ለዚም ተበቃ Vary Fun...
picture
8535 views 6 likes