አንዲት ዶሮ ጫጩት ወለደች Fana Amazing News - Amaric Joke


 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2007 እንቁላል ትጥላለች ተብላ የምትጠበቀዋ ዶሮ ጫጩት መውለዷ ተሰምቷል።

የዶሮና የእንቁላል ነገር ሲነሳ ከዶሮና ከእንቁላል ቀድሞ የመጣው ማነው የሚለው ጥያቄ አዝናኝና ቀላል  ግን ደግሞ የማይመለስ ጥያቄ ሆኖ እናገኘዋለን።

ታዲያ በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ሚደጋ ቶላ ወረዳ ልዩ ስሙ በፌ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ከሚባል አካባቢ የተሰማው ግን የዶሮን የተፈጥሮ ሂደት ያፋለሰና ዶሮዋ እንቁላል ሳይሆን ጫጩት ወለደች የሚል ነው።

ዶሮዋ እንቁላል ከጣለች ከ1 ጊዜ በኋላ እንቁላል ሳትጥል መቆየቷን የሚናገሩት የዶሮዋ ባለቤቶች፥ ከቆይታ በኋላ  የዶሮዋ እንቁላል መጣያ ላይ ሲመለከቱ ግን አዲስ ነገር ነበር ያዩት።

እንቁላል ትጥላለች ተብላ ስትጠበቅ የነበረችው ዶሮም ጫጩት ወልዳ ተገኝታለች።

ዶሮዋ ጫጩትች  ባደረሱባት ጥቃት ህይወቷ ሊያልፍ ችሏል።

ምንጭ:- ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት
Comment Box is loading comments...

Comments

Other posts you may likeEthiopians Watching 2014 World Cup Funny
Ethiopians Watching 20...
picture
6707 views 1 likes
Addisgag Ethiopian Lough Center
Addisgag Ethiopian Lou...
video
3543 views 4 likes
Suarez Bits Little Kid Very Funny
Suarez Bits Little Kid...
video
5824 views 2 likes
U Must Watch This CRAZY Prank
U Must Watch This CRAZ...
video
2815 views 1 likes
ትሁት ባል Very Funny Gag
ትሁት ባል Very Funny Gag
picture
8399 views 4 likes
Excuse Me Funny Girl
Excuse Me Funny Girl
gif
4355 views 1 likes
የዘውትር ጸሎት Very Funny Gag
የዘውትር ጸሎት Very Funny G...
picture
4763 views 4 likes
እንደ አፍሽ ያድርገው Funny Gag
እንደ አፍሽ ያድርገው Funny Ga...
picture
6066 views 6 likes
The Only Ethiopian Fun Site
The Only Ethiopian Fun...
picture
4288 views 4 likes
አዲስጋግ ገብቶ የማይስቅ የለም!
አዲስጋግ ገብቶ የማይስቅ የለም!
picture
3713 views 2 likes
ወይ የቡና ነገር Very Funny
ወይ የቡና ነገር Very Funny
picture
5221 views 10 likes
አማርኛ Joke Of The Day 90ኛ
አማርኛ Joke Of The Day 9...
picture
14235 views 7 likes