የ11 መምርህራን የት/ም ማስረጃ EXPOSED - Amaric Joke


 

"የዶ/ር ኢንጂነር" ሳሙኤል ጉዳይ አነጋጋሪ በሆነበት በዚህ ሰአት ሌላ አስገራሚ ዜና ከቡግና ወረዳ

በአማራ ክልል ቡግና ወረዳ ከ አንደኛ ክፍል እስከ አራተኛ ክፍል ሲያስተምሩ የነበሩ አስራ አንድ "መምህራን" የዲፕሎማ ትምህርት ማስረጃቸው ሃሰት ነው ተባለ፣

የወረዳው ፖሊስ እንዳስታወቀው አስረኛ ክፍልን ያጠናቀቁ አስራ አንድ "መምህራን" ከደሴ መምህራን ኮሌጅ አገኘን ያሉት ዲፕሎማ ሃሰት መሆኑን አረጋግጫለሁ ብሏል። አስራ አንዱም "መምህራን" ላይ ፖሊስ ክስ መስርቶ ከሶስት እስከ አራት አመት የእስር ቅጣት ተላልፎባቸውል።

ፖሊስ ተጨማሪ ተጠርጣሪዎችን ለማጋለጥ ጥረቱን ቀጥሏል።

ዜና ምንጭ:- የአማራ ክልል ቴሌቭዥን
Comment Box is loading comments...

Comments

Other posts you may likeEthiopian Movies  Funny Fact
Ethiopian Movies Funn...
picture
10973 views 9 likes
ቦሌዎች ምን ነካቸው? Amazing
ቦሌዎች ምን ነካቸው? Amazing
picture
18626 views 6 likes
እንቢ ለሃገሬ Funny Kid
እንቢ ለሃገሬ Funny Kid
picture
6315 views 1 likes
LOVE IS BLIND FUNNY
LOVE IS BLIND FUNNY
picture
12882 views 2 likes
We Will Win
We Will Win
picture
9098 views 10 likes
የእሁድ Style Funny
የእሁድ Style Funny
picture
2272 views 2 likes
የወንዶች አካሄድ ሁኔታ Very Funny
የወንዶች አካሄድ ሁኔታ Very Fu...
picture
8651 views 5 likes
ሃሃሃሃ..ታብሌት Vs ወረቀት Very Funny
ሃሃሃሃ..ታብሌት Vs ወረቀት Ver...
video
6426 views 18 likes
Respect All Mothers
Respect All Mothers
picture
2208 views 1 likes
አማርኛ Joke Of The Day 57ኛ
አማርኛ Joke Of The Day 5...
picture
14332 views 3 likes
ከድጡ ወደ ማጡ Funny Gag
ከድጡ ወደ ማጡ Funny Gag
picture
6902 views 8 likes
Facebook ሰዉን አበላሸ
Facebook ሰዉን አበላሸ
video
12160 views 16 likes